Home / Amharic / Amharic New Testament / Web / 2 Corinthians

 

2 Corinthians 3.14

  
14. ነገር ግን አሳባቸው ደነዘዘ። ብሉይ ኪዳን ሲነበብ ያ መጋረጃ ሳይወሰድ እስከ ዛሬ ድረስ ይኖራልና፤ በክርስቶስ ብቻ የተሻረ ነውና።