Home / Amharic / Amharic New Testament / Web / Hebrews

 

Hebrews 9.12

  
12. የዘላለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም።