Home / Amharic / Amharic New Testament / Web / Hebrews

 

Hebrews 9.8

  
8. ፊተኛይቱም ድንኳን በዚህ ገና ቆማ ሳለች፥ ወደ ቅድስት የሚወስደው መንገድ ገና እንዳልተገለጠ መንፈስ ቅዱስ ያሳያል።