Home / Amharic / Amharic New Testament / Web / Luke

 

Luke 6.44

  
44. ዛፍ ሁሉ ከፍሬው ይታወቃልና፤ ከእሾህ በለስ አይለቅሙም፥ ከአጣጥ ቍጥቋጦም ወይን አይቈርጡም።