Home / Amharic / Amharic New Testament / Web / Mark

 

Mark 5.41

  
41. የብላቴናይቱንም እጅ ይዞ። ጣሊታ ቁሚ አላት፤ ፍችውም አንቺ ብላቴና ተነሽ እልሻለሁ ነው።